ለኢትዮጵያ ጠለፋ መድን አከሲዮን ማህበር

ባለአክሲዮኖች በሙሉ

ጥቅምት 3ዐ ቀን 2ዐ17 ዓ.ም. የመጨረሻ የቦርድ ምርጫ ጥቆማ ቀን የሚጠናቀቅ ስለሆነ የዕጩ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላትን ለመጠቆም የተዘጋጀውን ቅፅ ከኩባንያው ዌብሳይት ላይ በማውረድ ወይም በኩባንያው ዋና መሥሪያ ቤት በግንባር ቀርባችሁ በመውሰድ ጥቆማውን ማቅረብ የምትችሉ መሆኑን በድጋሚ እናሳስባለን፡፡

https://ethiopianre.com/wp-content/uploads/2024/10/Notice-1.pdf