የኢትዮጵያ ጠለፋ መድን አክሲዮን ማህበር በማህበሩ የመተዳደሪያ ደንብ አንቀጽ 7.3 መሠረት ማህበሩ ሲመሠረት ተፈርመው በአምስት ዓመት ውስጥ ተከፍለው ያልተጠናቀቁትን በቁጥር 128 የሆኑ አክሲዮኖች፤ የአንዱ አክሲዮን ዋጋ ብር 1ዐ,ዐዐዐ.- ሆኖ፣ ጠቅላላ ዋጋቸው ብር 1,28ዐ,ዐዐዐ.- (ብር አንድ ሚሊዮን ሁለት መቶ ሰማንያ ሺህ) የሚያወጡ አክሲዮኖችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተጫራቾች የተዘጋጀውን ዝርዝር መመሪያ ደምበል ሲቲ ሴንተር አጠገብ በሚገኘው የቢተወደድ ባሕሩ አብርሃም ሕንፃ 6ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የድርጅቱ ዋናው መ/ቤት በመቅረብ ከነሐሴ 1ዐ እስከ ነሐሴ 24 ቀን 2ዐ13 ከቀኑ 8፡ዐዐ ሰዓት ድረስ መውሰድ ይችላሉ፡፡

ተጫራቾች መግዛት የሚፈልጉትን የአክሲዮን መጠን በተዘጋጀው ቅጽ ላይ በመሙላት ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን እስከ ነሐሴ 24 ቀን 2ዐ13 ከቀኑ 8፡ዐዐ ሰዓት ድረስ ማስገባት አለባቸው፡፡ ጨረታው ነሐሴ 24 ቀን 2ዐ13 ከቀኑ 8፡ዐዐ ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ እለት ከቀኑ 9፡ዐዐ ሰዓት ተጫራቾች በተገኙበት ይከፈታል፡፡

ማህበሩ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 251-15-57 57 57 ወይም 251-15-58 27 92 መደወል ይቻላል፡፡

የኢትዮጵያ ጠለፋ መድን አክስዮን ማህበር ባለአክስዮኖች በሙሉ

የኢንሹራንስ ሥራ አዋጅ ቁጥር 746/2ዐዐ4, የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ መመሪያ ቁጥር SIB/48/2019 እና የኩባንያውን የዲሬክተሮች ቦርድ አባላት የጥቆማና የምርጫ ማስፈጸሚያ የውስጥ መመሪያ መሠረት በማድረግ በቀጣይ ኩባንያውን በቦርድ አባልነት የሚመሩ አባላትን ለማስመረጥ በታህሳስ 6 ቀን 2ዐ13 ዓ.ም. በተካሄደው የባለአክሲዮኖች 5ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ የተቋቋመው የዲሬክተሮች ቦርድ አባላት አስመራጭ ኮሚቴ እጩ የዲሬክተሮች ቦርድ አባላት ጥቆማዎችን ለመቀበል ዝግጅቱን አጠናቋል፡፡ በዚሁ መሠረት ባለአክስዮኖች የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ እጩ የቦርድ አባላትን እንድትጠቁሙ አስመራጭ ኮሚቴው በአክብሮት ይጋብዛል፡፡ መስፈርቶቹም፡-

1ኛ/ የኢትዮጵያ ጠለፋ መድን አክስዮን ማህበር ባለአክስዮን የሆነ/ች እና ቢመረጥ/ብትመረጥ በዲሬክተሮች ቦርድ አባልነት ለመሥራት ፈቃደኛ የሆነ/ች፣

2ኛ/ ዕድሜው/ዋ 3ዐ ዓመት ወይም ከዚያ በላይ የሆነ/ች፣

3ኛ/ የትምህርት ደረጃ፡-

ሀ. ቢያንስ 75% የሚሆኑት የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ተመጣጣኝ የትምህርት ደረጃ ከታወቀ የትምህርት ተቋም ያላቸው፣

ለ.   የቀሩት 25% ቢያንስ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ያጠናቀቁ ወይም ተመጣጣኝ የትምህርት ደረጃ ያላቸው መሆን አለባቸው፡፡

4ኛ/ የሥራ ልምድ፡-

በፋይናንስ፣ በአካውንቲንግ፣ በሕግ፣ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን፣ በኦዲቲንግ፣ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣ በኢንቨትመንት ማኔጅመንት እና ሌሎች ተዛማጅነት ባላቸው ሙያዎች ላይ በቂ የሥራ ልምድ ያለው/ያላት መሆን አለበት/ባት፤

5ኛ/ የኢትዮጵያ ጠለፋ መድን አክሲዮን ማህበር የዲሬክተሮች ቦርድ አስመራጭ አባል ያልሆነ/ች ወይም የአክሲዮን ማኀበሩ ተቀጣሪ ሠራተኛ ያልሆነ/ች፣

6ኛ/ የማንኛውም የፋይናንስ ተቋም የዲሬክተሮች ቦርድ አባል ያልሆነ/ች፣

7ኛ/ ተጠቋሚው የሕግ ሰውነት ያለው ድርጅት ከሆነ ድርጅቱን የሚወክል የተፈጥሮ ሰው ማንነት መግለጽ አለበት/ባት፣

8ኛ/ በኢትዮጵያና ከኢትዮጵያ ውጭ የዕምነት ማጉደል ወይም የማጭበርበር ተግባር ያልፈጸመ/ች፣ ከመንግሥት አካላት መረጃ ያልደበቀ/ች፣ ለፋይናንስ ተቋማትና ለተቆጣጣሪ አካል ሐሰተኛ መረጃ ያልሰጠ/ች፣ የሥነ-ምግባር ደንቦችን ባለማክበር የሥነ-ሥርዓት እርምጃ ያልተወሰደበት/ባት፣ በሙስና ወንጀል ተከሶ/ሳ ያልተፈረደበት/ባት፣ ከመምረጥና መመረጥ መብት ያልተገደበ/ች፣

9ኛ/ በኢትዮጵያና ከኢትዮጵያ ውጭ በማናቸውም በፈረሰ ድርጅት ዲሬክተር፣ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ወይም ከፍተኛ ሥራ አስፈጻሚ ያልነበረ/ች ወይም በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ መንገድ በሥራ አመራር ላይ ያልተሳተፈ/ች፣

1ዐኛ/ የፋይናንሻል ጤናማነትን መስፈርት የሚያሟላ/የምታሟላ ማለትም በኢትዮጵያና ከኢትዮጵያ ውጭ በኪሳራ ላይ ያልሆነ/ች፣ የታክስና የባንክ ግዴታዎችን የተወጣ/ች፣ የባንክ ብድር ባለመክፈሉ/ሏ ምክንያት ንብረቱ/ቷ ያልተሸጠ፣ ከማንኛውም የፋይናንስ ተቋም የተወሰደ ጤናማ ያልሆነ ብድር የሌለበት/ባት፣ በደረቅ ቼክ ምክንያት የባንክ ሂሳብ ያልተዘጋበት/ባት፣

11ኛ/ ከሚጠቆሙት እጩዎች መካከል 1/4ኛው ተፅዕኖ ፈጣሪ ባልሆኑ ባለአክሲዮኖች (ከአክሲዮን ማኀበሩ የተፈረመ ካፒታል 2% በታች ባላቸው) ብቻ ከተጠቆሙት እጩዎች ውስጥ ይወሰዳሉ፣

12ኛ/ ቀሪዎቹ 3/4ኛ እጩዎች ሁሉም ባለአክስዮኖች ከሚጠቁሙት ውስጥ ይወሰዳሉ፣

13ኛ/ ከላይ የተጠቀሱት መመዘኛዎች እንደተጠበቁ ሆነው ለዲሬክተሮች ቦርድ እጩ አባልነት የሚጠቆም ማንኛውም ባለአክስዮን በብሔራዊ ባንክና በባለአክስዮን ጠቅላላ ጉባኤ ዕምነት የሚጣልበት/ባት፣ ሐቀኛ፣ ጠንቃቃ፣ መልካም ዝናና የተሟላ ስብዕና ያለው/ያላት የአክስዮን ማኀበሩን ዓላማዎችና ራዕይ ለማሳካት በቅንነትና በተነሳሽነት የሚሠራ/የምትሠራ፣ የቦርድ አባል ሆኖ ለመሥራት ቁርጠኛ የሆነ/ች መሆን አለበት/ባት፤

14ኛ/ አንድ ባለአክሲዮን መጠቆም የሚችለው አንድ እጩ ብቻ ነው፡፡ ባለአክሲዮኑ ከአንድ እጩ በላይ ከጠቆመ ጥቆማው ውድቅ ይሆናል፡፡

ባለአክስዮኖች ከኢትዮጵያ ጠለፋ መድን አ.ማ. ዋና መ/ቤት አፍሪካ ጐዳና ቢተወደድ ባህሩ አብርሃም ሕንጻ 6ኛ ፎቅ የዳይሬክተሮች ቦርድ ጽ/ቤት ወይም ከአክስዮን ማኀበሩ ድረ-ገጽ www.ethiopianre.com የእጩ ጥቆማ ቅጽ በመውሰድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ መስከረም 3ዐ ቀን 2ዐ14 ዓ.ም. ከላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ የዲሬክተሮች ቦርድ እጩዎችን መጠቆም የምትችሉ መሆኑን አስመራጭ ኮሚቴው በአክብሮት ጥሪውን ያስተላልፋል፡፡

ባለአክስዮኖች የሞሉትን ቅጽ በአክስዮን ማኀበሩ ዋና መ/ቤት 6ኛ ፎቅ የዲሬክተሮች ቦርድ አስመራጭ ኮሚቴ ጽ/ቤት በአካል በመቅረብ መስጠት ወይም በአክስዮን ማኀበሩ የፖ.ሣ.ቁጥር 12687 ላይ በአደራ ደብዳቤ አድራሻውን ለኢትዮጵያ ጠለፋ መድን አ.ማ. የዲሬክተሮች ቦርድ አስመራጭ ኮሚቴ በማለት ወይም የተሞላውን ቅጽ ስካን በማድረግ ለዚሁ በተዘጋጀው ኢሜል This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it. ወይም This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it. አያይዘው መላክ የሚችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

ለበለጠ መረጃ በሚከተሉት ስልክ ቁጥሮች ዐ911 24391ዐ  ተጨማሪ ማብራሪያ ማግኘት ይቻላል፡፡

ማሳሰቢያ

  • አስመራጭ ኮሚቴው ከመስከረም 3ዐ ቀን 2ዐ14 ዓ.ም. በኋላ የሚቀርቡ ጥቆማዎችን የማይቀበል መሆኑን ከወዲሁ ያሳስባል፣
  • በቅጹ ላይ የጠቆመው ባለአክስዮን ስምና ፊርማ መኖር አለበት፣ ጠቋሚው ድርጅት ከሆነ የድርጅቱ ዋና ኃላፊ ፊርማና ሕጋዊ ማኀተም ሊኖረው ይገባል፣
  • ቅጹ ስርዝና ድልዝ እንዳይኖረው በጥንቃቄ መሞላት ይኖርበታል፡፡

ለተጨማሪ መረጃ በተጠቀሰው ስልክ ቁጥር ይደውሉ

ዐ115 575757/ ዐ115 58279ዐ/ ዐ115 582792/ ዐ115 5582793

የኢትዮጵያ ጠለፋ መድን አክስዮን ማህበር

Ethiopian Reinsurance Share Company

Deputy Mayor of Addis Ababa City officially inaugurated the first ever feeding center for the needy at KIRKOS SUBCITY with full financial support of Ethio-Re. The feeding center named as Tesfa Berhan aims to serve a meal for the needy and economically poor people every day. According to a study conducted by the city administration, there are more than 100,000 residents who cannot get food once in a day. The city administration builts the  feeding centers so as to provide a meal for most vulnerable members of the society.

 Optimized ETHIO RE FEEDING PROGRAM KIRKOS SUB CITY

 Pictured: Left to right:  HE. Adanaceh Abebe(Deputy Mayor of Addis Ababa City) , Administrator of Kirkos subcity, Mr Dawit G/Amaniuel (Chief Executive Officer of Ethio-Re) ,and Mr Fikru Tsegaye (Executive Officer, Strategy and Business Development of Ethio-Re) inagurating the feeding program at Kirkos subcity.

ለኢትዮጵያ ጠለፋ መድን አክሲዮን ማህበር

ያልተከፈሉ አክሲዮኖችን ከፍለው ላላጠናቀቁ

ባለአከሲዮኖች በሙሉ የተሠጠ ማሳሰቢያ

ማህበሩ ሲመሠረት የተፈረሙ አክሲዮኖችን ሙሉ በሙሉ ያልከፈሉ ባለአክሲዮኖች ኩባንያው ከተመዘገበ አንስቶ በሚቆጠር እስከ አምስት አመት ከፍለው መጨረስ እንዳለባቸው የሚሰጣቸው የጊዜ ገደብ እ.ኤ.አ. ሰኔ 3ዐ ቀን 2ዐ21 ድረስ የሚጠናቀቅ በመሆኑ፣ ቀሪ ክፍያ ያለባችሁ ባለአክሲዮኖች በመሉ አጠናቃችሁ እንድትከፍሉ እያሳወቅን ለተጨማሪ መረጃ በ11 5 57 57 77 ደውሎ መጠየቅ የሚቻል መሆኑን እንገልፃለን፡፡

የኢትዮጵያ ጠለፋ መድን አ.ማ.

አፍሪካ ጐዳና ቂርቆስ ክ/ከተማ

የስልክ ቁጥር +251 15 57 57 57

የፋክስ ቁጥር ዐ11 5 57 57 58

የፖስታ ሣ. ቁ. 12687

አዲስ አበባ

 

ALL SHAREHOLDERS WITH UNPAID SUBSCRIPTIONS

NOTICE is hereby given that the as per the company’s Articles and Memorandum of Association , the five years deadline for the payment of unpaid subscriptions is on or before June 30, 2021. Hence, all shareholders with unpaid subscriptions are requested to pay in full the balance of their subscriptions at the office of the Company located at the Ethiopian Reinsurance Share Company ,Kirkos Sub City Woreda 9, Bitweded Baheru Abraham Tower 6th floor.  

Our full address:

የኢትዮጵያ ጠለፋ መድን ..

Ethiopian Reinsurance S.C.

Africa Avenue | Kirkos Subcity | Woreda 9

Bitweded Baheru Abraham Tower 6th floor.

Tel: +251-115-575757 | 115-582790 | 92 | 93

Fax:+251 115 575758 P.O. Box 12687 , Addis Ababa, Ethiopia

Email: This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it. Website: www.ethiopianre.com

The Board of Directors are pleased to announce the formal appointment of Mr. Dawit G/Amanuel as the new Chief Executive Officer of Ethio-Re effective June 1, 2021.

Optimized Ato Dawit G Ammanuel 1

Mr. Dawit has a broad and extensive experience within the Ethiopian insurance and reinsurance industry spanning over 30 years. His insights include Accounting and Finance, Reinsurance (designing and negotiating R/I programs, Underwriting, Claims), Human Resource/Administration, and Property Management; and various capabilities, and for overall business delivery in management, executive, and board roles.

Throughout his career he has been working for insurance companies including the state owned Ethiopia Insurance Corporation, Nile Insurance and The United Insurance Company in key managerial posts including CEO positions.

The Board, Management and employees of Ethio-Re are pleased to welcome Mr. Dawit and certainly looking forward to developing the company further with a clear industrial ambition to change the Company and the landscape of the industry.

AlHuda CIBE will Provide Assistance for the Development of Takaful & Re-Takaful Industry

 mou alhuda

Takaful, the globally emerging phenomenon is not only restricted to the specific countries rather it has captivated its roots in African, Asian and European countries and in America as well. The built-in features of sustainability and best alternative financial solution make this phenomenon prominent and attracts the attention of professionals and researchers.

Keeping in view the importance, AlHuda CIBE and Ethiopia Reinsurance have entered into a Memorandum of Understanding (MOU) yesterday in the headquarters of Ethiopian Reinsurance, Addis Ababa, Ethiopia, signed by Mr. M. Zubair Mughal, CEO of AlHuda CIBE and Mr. Fikru Tsegaye, A/CEO of Ethiopian Reinsurance. The purpose of the MoU is to promote Takaful and Re-Takaful industry in East African and Ethiopian insurance market.

Mr. M. Zubair Mughal said that Islamic finance is not only the interest of Muslim population rather non-Muslims are taking keen interest to learn and implement it. There are various non-Muslim countries where Islamic Finance is providing their customers state-of-the-art services above all religious differences. He added that according to this MoU, both organizations will work together to strengthen the Takaful and Re-Takaful industry in the region. Moreover, the annual conference will also be held under the MoU to promote Takaful industry. AlHuda CIBE will offer its technical and Shariah advisory, trainings and other services to the Takaful industry. AlHuda CIBE and Ethiopian Reinsurance will work together to promote the captive Takaful industry.

He also added that, we will pool our expertise and resources to achieve the optimum goal of promotion of Takaful and Re-Takaful industry in East African countries. Mr. Zubair Mughal, Chief Executive Officer, AlHuda CIBE, stated that more than 400 Takaful companies and 35 plus Re-Takaful companies are working globally. Takaful industry will help to manage the risk under ultimate Shariah rulings and important for the promotion of Islamic finance industry overall. Islamic finance industry is in need to avail Shariah compliant risk management techniques which is only possible under Takaful concept. This will strengthen the Islamic finance industry overall.

Mr. Fikru Tsegaye, A/CEO of Ethiopian Reinsurance said that they are dedicated to develop Re-Takaful market in the region for the development of Takaful industry. This initiative will also strengthen the local Takaful industry in Ethiopia. Furthermore, other regional markets would also be benefited by the initiative taken by the Ethiopian Reinsurance, he added.

About AlHuda CIBE:
AlHuda Center of Islamic Banking and Economics (CIBE) is a well-recognized name in Islamic banking and finance industry for research and provide state-of-the-art Advisory Consultancy and Education through various well-recognized modes viz. Islamic Financial Product Development, Shariah Advisory, Trainings Workshops, and Islamic Microfinance and Takaful Consultancies etc. side by side through our distinguished, generally acceptable and known Publications in Islamic Banking and Finance.

We are dedicated to serving the community as a unique institution, advisory and capacity building for the last twelve years. The prime goal has always been to remain stick to the commitments providing Services not only in UAE/Pakistan but all over the world. We have so far served in more than 35 Countries for the development of Islamic Banking and Finance industry. For further Details about AlHuda CIBE, please visit: www.alhudacibe.com