የምርጫ ውጤት

የኢትዮጵያ ጠለፋ መድን አ.ማ. ባለአክስዮኖች ባካሄዱት 9ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ባወጣው መመሪያ መሠረት የዳይሬክተሮች ቦርድ የምርጫ ውጤት ከዚህ በታች በዝርዝር የተጠቀሰ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

የምርጫ ውጤት ሥም ዝርዝር

በሁሉም ባለአክሲዮኖች የተመረጡ እና ያገኙት ድምጽ
ተ.ቁሥም
1ቡና ኢንሹራንስ አ.ማ. በአቶ ዳኛቸው መሃሪ ብርሃኔ በመወከል
2አቶ ነፃነት ለሜሳ ጉራራ
3ወ/ሮ መሠረት በዛብህ አበበ
4ንብ ኢንሹራንስ አ.ማ. በወ/ሮ ዙፋን አበበ አለሙ በመወከል
5አቶ ዮናስ በላይ ቸኮል
6አቶ ቀልቤሳ ካራ ቶቦ
7አቢሲኒያ ባንክ አ.ማ. በአቶ ደሣለኝ ይዘንጋው ባዬ በመወከል
ተጠባባቂ
ተ.ቁሥም  
1ቡና ባንክ በአቶ ሙሉነህ አያለው ጐበዜ በመወከል
2አፍሪካ ኢንሹራንስ አ.ማ. በአቶ ካሣሁን በጋሻው ወግደረስ በመወከል
ተጽዕኖ ፈጣሪ ባልሆኑ ባለአክሲዮኖች ብቻ የተመረጡ እና ያገኙት ድምጽ
ተ.ቁሥም
1አቶ ኃይለማርያም አሰፋ የሺጥላ
2ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. – በአቶ በላይ ጎርፉ ከርሴ በመወከል
ተጠባባቂዎች
1አቶ እንዳልካቸው ዘለቀው
2አቶ ኢዩኤል እውነቱ

የኢትዮጵያ ጠለፋ መድን አ.ማ.

የዳይሬክተሮች ቦርድ ምልመላና አስመራጭ ኮሚቴ