Announcement

የምርጫ ውጤት

የኢትዮጵያ ጠለፋ መድን አ.ማ. ባለአክስዮኖች ባካሄዱት 9ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ባወጣው መመሪያ መሠረት የዳይሬክተሮች ቦርድ የምርጫ...

የ9ኛ መድበኛ ጠቅላላ ጉባአ የስብስባ ጥሪ

https://ethiopianre.com/wp-content/uploads/2024/12/Call-for-the-9th-AGM-1.pdf...

ለኢትዮጵያ ጠለፋ መድን አ.ማ. ባለአክሲዮኖች በሙሉ

የኢትዮጵያ ጠለፋ መድን አ.ማ. ባለአክስዮኖች ባካሄዱት 8ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ባወጣው መመሪያ መሠረት የዳይሬክተሮች ቦርድ...

ለኢትዮጵያ ጠለፋ መድን አከሲዮን ማህበር ባለአክሲዮኖች በሙሉ

የዳይሬክተሮች ቦርድ ምልመላና አስመራጭ ኮሚቴ ጥቅምት 3ዐ ቀን 2ዐ17 ዓ.ም. በተጠናቀቀው የዕጩ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት ጥቆማ በቂ ተጠቋሚዎች ባለማግኘቱ...

የመጨረሻ ማስታወቂያ

ባለአክሲዮኖች በሙሉ ጥቅምት 3ዐ ቀን 2ዐ17 ዓ.ም. የመጨረሻ የቦርድ ምርጫ ጥቆማ ቀን የሚጠናቀቅ ስለሆነ የዕጩ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላትን ለመጠቆም...

ለኢትዮጵያ ጠለፋ መድን አከሲዮን ማህበር

ባለአክሲዮኖች በሙሉ ጥቅምት 3ዐ ቀን 2ዐ17 ዓ.ም. የመጨረሻ የቦርድ ምርጫ ጥቆማ ቀን የሚጠናቀቅ ስለሆነ የዕጩ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላትን ለመጠቆም...

የኢትዮጵያ ጠለፋ መድን አክስዮን ማህበር ባለአክስዮኖች በሙሉ

እጩ የዲሬክተሮች ቦርድ አባላትን ጥቆማ ለመቀበል የወጣ ማስታወቂያ የኢንሹራንስ ሥራ አዋጅ ቁጥር 746/2ዐዐ4, የሪኢንሹራንስ ማቋቋሚያ ዳይሬክቲቭ በቁጥር...

Call-for-AGM-Meeting2023 /የኢትዮጵያ ጠለፋ መድን አ.ማ ባለአክሲዮኖች 8ኛ ዓመታዊ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ

የኢትዮጵያ ጠለፋ መድን አ.ማ ባለአክሲዮኖች 8ኛ ዓመታዊ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ሐሙስ ታህሣሥ 11 ቀን 2ዐ16 ዓ.ም. ከቀኑ 8፡3ዐ ሰዓት ጀምሮ በሂልተን...