የምርጫ ውጤት
የኢትዮጵያ ጠለፋ መድን አ.ማ. ባለአክስዮኖች ባካሄዱት 9ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ባወጣው መመሪያ መሠረት የዳይሬክተሮች ቦርድ የምርጫ ውጤት ከዚህ በታች በዝርዝር የተጠቀሰ መሆኑን
የኢትዮጵያ ጠለፋ መድን አ.ማ. ባለአክስዮኖች ባካሄዱት 9ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ባወጣው መመሪያ መሠረት የዳይሬክተሮች ቦርድ የምርጫ ውጤት ከዚህ በታች በዝርዝር የተጠቀሰ መሆኑን
https://ethiopianre.com/wp-content/uploads/2024/12/Call-for-the-9th-AGM-1.pdf
የኢትዮጵያ ጠለፋ መድን አ.ማ. ባለአክስዮኖች ባካሄዱት 8ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ባወጣው መመሪያ መሠረት የዳይሬክተሮች ቦርድ ምልመላና አስመራጭ ኮሚቴ አባላት መመረጣቸውና ሥራቸውን ሲያከናውኑ
የዳይሬክተሮች ቦርድ ምልመላና አስመራጭ ኮሚቴ ጥቅምት 3ዐ ቀን 2ዐ17 ዓ.ም. በተጠናቀቀው የዕጩ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት ጥቆማ በቂ ተጠቋሚዎች ባለማግኘቱ ጥቆማውን እስከ ህዳር 1ዐ ቀን 2ዐ17
ባለአክሲዮኖች በሙሉ ጥቅምት 3ዐ ቀን 2ዐ17 ዓ.ም. የመጨረሻ የቦርድ ምርጫ ጥቆማ ቀን የሚጠናቀቅ ስለሆነ የዕጩ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላትን ለመጠቆም የተዘጋጀውን ቅፅ ከኩባንያው ዌብሳይት ላይ በማውረድ
ባለአክሲዮኖች በሙሉ ጥቅምት 3ዐ ቀን 2ዐ17 ዓ.ም. የመጨረሻ የቦርድ ምርጫ ጥቆማ ቀን የሚጠናቀቅ ስለሆነ የዕጩ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላትን ለመጠቆም የተዘጋጀውን ቅፅ ከኩባንያው ዌብሳይት ላይ በማውረድ
እጩ የዲሬክተሮች ቦርድ አባላትን ጥቆማ ለመቀበል የወጣ ማስታወቂያ የኢንሹራንስ ሥራ አዋጅ ቁጥር 746/2ዐዐ4, የሪኢንሹራንስ ማቋቋሚያ ዳይሬክቲቭ በቁጥር SRB/1/2014 የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ መመሪያ ቁጥር SIB/48/2019 እና
የኢትዮጵያ ጠለፋ መድን አ.ማ ባለአክሲዮኖች 8ኛ ዓመታዊ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ሐሙስ ታህሣሥ 11 ቀን 2ዐ16 ዓ.ም. ከቀኑ 8፡3ዐ ሰዓት ጀምሮ በሂልተን ሆቴል ይካሄዳል
Ethiopian Reinsurance S.C a.k.a. Ethio-Re would like to announce that Global Credit Rating (GCR) Affirms Ethio-Re initial international and national scale financial strength ratings of