ለኢትዮጵያ ጠለፋ መድን አከሲዮን ማህበር ባለአክሲዮኖች በሙሉ

የዳይሬክተሮች ቦርድ ምልመላና አስመራጭ ኮሚቴ ጥቅምት 3ዐ ቀን 2ዐ17 ዓ.ም. በተጠናቀቀው የዕጩ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት ጥቆማ በቂ ተጠቋሚዎች ባለማግኘቱ ጥቆማውን እስከ ህዳር 1ዐ ቀን 2ዐ17 ዓ.ም ድረስ ያራዘመው መሆኑን እየገለጽን፣ በዚሁ መሠረት ጥቆማ ማቅረብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

የዳይሬክተሮች ቦርድ ምልመላና አስመራጭ ኮሚቴ፣