የኢትዮጵያ ጠለፋ መድን አ.ማ. ባለአክስዮኖች ባካሄዱት 9ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ባወጣው መመሪያ መሠረት የዳይሬክተሮች ቦርድ የምርጫ ውጤት ከዚህ በታች በዝርዝር የተጠቀሰ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
የምርጫ ውጤት ሥም ዝርዝር
| በሁሉም ባለአክሲዮኖች የተመረጡ እና ያገኙት ድምጽ | |
| ተ.ቁ | ሥም |
| 1 | ቡና ኢንሹራንስ አ.ማ. በአቶ ዳኛቸው መሃሪ ብርሃኔ በመወከል |
| 2 | አቶ ነፃነት ለሜሳ ጉራራ |
| 3 | ወ/ሮ መሠረት በዛብህ አበበ |
| 4 | ንብ ኢንሹራንስ አ.ማ. በወ/ሮ ዙፋን አበበ አለሙ በመወከል |
| 5 | አቶ ዮናስ በላይ ቸኮል |
| 6 | አቶ ቀልቤሳ ካራ ቶቦ |
| 7 | አቢሲኒያ ባንክ አ.ማ. በአቶ ደሣለኝ ይዘንጋው ባዬ በመወከል |
| ተጠባባቂ | |
| ተ.ቁ | ሥም |
| 1 | ቡና ባንክ በአቶ ሙሉነህ አያለው ጐበዜ በመወከል |
| 2 | አፍሪካ ኢንሹራንስ አ.ማ. በአቶ ካሣሁን በጋሻው ወግደረስ በመወከል |
| ተጽዕኖ ፈጣሪ ባልሆኑ ባለአክሲዮኖች ብቻ የተመረጡ እና ያገኙት ድምጽ | |
| ተ.ቁ | ሥም |
| 1 | አቶ ኃይለማርያም አሰፋ የሺጥላ |
| 2 | ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. – በአቶ በላይ ጎርፉ ከርሴ በመወከል |
| ተጠባባቂዎች | |
| 1 | አቶ እንዳልካቸው ዘለቀው |
| 2 | አቶ ኢዩኤል እውነቱ |
የኢትዮጵያ ጠለፋ መድን አ.ማ.
የዳይሬክተሮች ቦርድ ምልመላና አስመራጭ ኮሚቴ