የኢትዮጵያ ጠለፋ መድን አ.ማ. ባለአክስዮኖች ባካሄዱት 8ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ባወጣው መመሪያ መሠረት የዳይሬክተሮች ቦርድ ምልመላና አስመራጭ ኮሚቴ አባላት መመረጣቸውና ሥራቸውን ሲያከናውኑ መቆየታቸው ይታወሳል፡፡
በዚሁ መሠረት ኮሚቴውም ባለአክስዮኖች ጥቆማ እንዲያደርጉ በማሳወቅ እና በቂ ግዜ በመስጠት ጥቆማዎችን ሲቀበል ቆይቷል፡፡ የጥቆማ ማቅረቢያ ጊዜውም ተጠናቋል፡፡ ስለሆነም አስመራጭ ኮሚቴው በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ መመሪያ በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከተጠቆሙት መካከል የመረጣቸውንና ለዳይሬክተሮች ቦርድ አባልነት የተቀመጡትን መመዘኛዎች ያሟላሉ ብሎ ያመነባቸውን ከዚህ ቀጥሎ የተዘረዘሩትን እጩዎች ለዳይሬክተሮች ቦርድ አባልነት ምርጫ በእጩነት ያቀረበ መሆኑን ያሳውቃል፡፡
ለምርጫ የቀረቡ እጩዎች ሥም ዝርዝር
ተጽዕኖ ፈጣሪ ባልሆኑ ባለአክሲዮኖች ብቻ የሚመረጡ እጩዎች | |
ተ.ቁ | የእጩዎች ሥም |
1 | አቶ ኢዩኤል እውነቱ ገ/ፃድቅ |
2 | አቶ እንዳልካቸው ዘለቀው ታችበል |
3 | አቶ ኃይለማርያም አሰፋ የሺጥላ |
4 | ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. – በአቶ በላይ ጎርፉ ከርሴ በመወከል |
በሁሉም ባለአክሲዮኖች የሚመረጡ እጩዎች | |
ተ.ቁ | የእጩዎች ሥም |
1 | ቡና ኢንሹራንስ አ.ማ. በአቶ ዳኛቸው መሃሪ ብርሃኔ በመወከል |
2 | ንብ ኢንሹራንስ አ.ማ. በወ/ሮ ዙፋን አበበ አለሙ በመወከል |
3 | አቶ ቀልቤሳ ካራ ቶቦ |
4 | አቶ ነፃነት ለሜሳ ጉራራ |
5 | ወ/ሮ መሠረት በዛብህ አበበ |
6 | ኦሮሚያ ኢንሹራንስ አ.ማ. በአቶ ትዕግስቱ ሽፈራው ታደሰ በመወከል |
7 | አቶ ብርሃኑ በላይነህ ፉፋ |
8 | አቶ ተፈራ ወንድሙ ወ/ማርያም |
9 | አቢሲኒያ ባንክ አ.ማ. በአቶ ደሣለኝ ይዘንጋው ባዬ በመወከል |
10 | አፍሪካ ኢንሹራንስ አ.ማ. በአቶ ካሣሁን በጋሻው ወግደረስ በመወከል |
11 | አቶ መዝሙር ሐዋዝ ሙላት |
12 | አቶ ገብሩ መሸሻ ካህሳይ |
13 | አቶ በቃሉ ጥላሁን ገብረሥሉስ |
14 | አቶ ዮናስ በላይ ቸኮል |
ተጠባባቂዎች | |
1 | አቶ ኃይለሚካኤል ኩምሳ ደበሌ |
2 | ወ/ሮ ንግስት ወ/ሥላሴ ገ/ኪሮስ |
ተጠባባቂ | |
ተ.ቁ | የእጩዎች ሥም |
1 | ቡና ባንክ በአቶ ሙሉነህ አያሌው ጎበዜ በመወከል |
የኢትዮጵያ ጠለፋ መድን አ.ማ.
የዳይሬክተሮች ቦርድ ምልመላና አስመራጭ ኮሚቴ